የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር

ክንፉ አሰፋ             ሰሞነኛው ዶፍ ደግሞ ገራሚ ነው። ከትህነግ ጎራ ፤ ሳር እና ቅጠሉ ሳይቀር በአንድ ድምጽ እየጮኸ ሙሾ መውረዱን ታያይዞታል።  ስስ ብልቱ ሲነካ፣  የነርቭ ማዕከሉን መናጋቱንም ይነግረናል – ክስተቱ።             እንገነጠላለን ብሎ የተናገረው መሪያቸው ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል እንጂ … Continue reading የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር